ፖለቲካአፍሪቃየቻይ እና ኢምሬቶች ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ ጉብኝት አንድምታTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃሥዩም ጌቱ1 ጥር 2018ዓርብ፣ ጥር 1 2018በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋንግ ዪ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባለፉት ሁለት ቀናት ውይይት ካደረጉ በኋላ፤ በሁኔታዎች የማይለዋወጥ የተባለን የኢትዮ-ቻይና ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለአዲሱ የቻይና-አፍሪካ ማኅበረሰብ ግንባታ የሚውል ነው ተብሎለታል።https://p.dw.com/p/56bMLማስታወቂያ