You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር Yohannes G/Egziabher
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ትንታኔዎች በ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር Yohannes G/Egziabher
ትንታኔዎች በ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር Yohannes G/Egziabher
የመስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንወያይ፤ «የጦርነት ዳመና»
የመስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንወያይ፤ «የጦርነት ዳመና»
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባዎች በ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር Yohannes G/Egziabher
ዘገባዎች በ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር Yohannes G/Egziabher
የጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካ
የጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካ
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝትና አንደምታው እንዲሁም የኡጋንዳ ምርጫና የተደቀነባት የዕዳ ጫና የሚሉ ርዕሶችን እንቃኛለን።
የጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካ
የጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካ
«በተሻሉ ፖሊሲዎችና በተሻለ አዲስ አመራር በኡጋንዳ ያለውን አሁናዊ ሁኔታ መቀየር ይቻላል። የአለፈውን ልማድ ለመቀየር ዘግይተናል ማለት አይቻልም።»
የታኅሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የታኅሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የኢራን የፍትሕ ሚኒስትር በሐገሪቱ ሰልፍ በሚያካሂዱት ላይ በቸልታ እንዳማያልፉ አስጠነቀቁ። የቀድሞው የሩስያ ፕረዚደንት ዲሜትሪ ሜድቪዴቭ፤ «የጀርመን መራሔ መንግስት ፍሬደሪሽ ሜርስም እንደ ቬንዙዌላው ፕረዚደንት በተመሳሳይ ወታደራዊ ዘመቻ ሊታገቱ ይገባል» ሲሉ የሰጡትን አስተያየት በርሊን በጥብቅ አወገዘች። ዩናይትድ ስቴትስ እንደ ዓለም ዳኛ ሆና እየተንቀሳቀሰች ነው ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰሰ።
የታኅሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የታኅሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች በተከሰተው የናፍጣ እጥረት መቸገራቸውን አሽከርካሪዎች አማረሩ። የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኻመኒ ሐገራቸው «ጠላት» ላሏት አሜሪካ እጅ እንደማትሰጥ አስታወቁ። ዩናይትድ ስቴትስ በቬንዙዌላ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም የሐገሪቱን ፕሬዚደንት መያዝዋን አስታወቀች።
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም የሐገሪቱን ፕሬዚደንት መያዝዋን አስታወቀች።
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም የሐገሪቱን ፕሬዚደንት መያዝዋን አስታወቀች።
ዩናይትድ ስቴትስ በቬንዙዌላ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም የሐገሪቱን ፕሬዚደንት መያዝዋን አስታወቀች።
የታሕሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የታሕሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ታጣቂዎች በወርቅ እና በእምነበረድ ማውጫ ሥፍራዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ስምንት ሰዎችን ገደሉö የአፍሪካ ሕብረት፤ እስራኤል ለሶማሊላንድ ነጻ ሉአላዊት ሐገር አድርጋ እውቅና መስጠቷን አወገዘ። ሩስያ በዩክሬይን ዋና ከተማ ክዬቭ በፈጸመችው የሚሳይልና የድሮን ጥቃት 1 ሰው ሲሞት ከ20 በላይ መቁሰላቸው ተሰማ።
ተጨማሪ ዘገባዎች ዐሳይ
ዋናዉን ገጽ ተመልከት